Addis Capital

          (  0111262411 / 0111263514           * 54782 Fax : 0111262445 Email : addiscapital@addiscapital.com.et                                                                  

 Addis Capital Goods Finance Business S.co

አዲስ  የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ን.ስ አ.ማ 

Select Language

                                      ……………….

ደምበኞች ወደ ኩባንያችን ከመምጣታቸው በፊት እነዚህን ሰነዶች በማውረድ በአግባቡ እንዲሞሉ  ይጠየቃሉ

አደስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ.የንግድ ሥራ ዕቅድና የመሳሪያ ኪራይ መጠየቂያ ቅፅ ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ ላለ  የብድር ጥያቄ

የመሳሪያ ሊዝ ጠያቂዎች ማሟላት የሚገባቸውና ከማመልከቻቸው ጋር የሚያያይዟቸው የሰነድ ኮፒዎች

 

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ሥራ አ.ማ  የንግድ ሥራ ዕቅድና የመሳሪያ ኪራይ መጠየቂያ ቅጽ   ከ1ሚሊየን በታች

 

 

 

 

1. የአመልካች መረጃ

 አመልካች ህጋዊ ሰውነት ያለው ከሆነ የድርጅቱ   የግል ስያሜ_________________

 የኢንተርፕረይዙ ሥ/አስኪያጅ/ተወካይ ስም ከነ   አያት______________________

 የአመልካች የተፈጥሮ ሰው ከሆነ           

 ሙሉ ስም___________________________

 ሙሉ ቅፁን ለማውረድ እና ለመሙላት ከዚህ   ክሊክ ያድርጉ

 

 

 

 

1. የቋሚ መሳሪያ ኪራይ ጠያቂው አጠቃላይ መረጃ

 የኢንተርፕራይዙ ወይም የግለሰቡ ስም

 የግል አደረጃጀት ከሆነ ጾታ እድሜ የጋብቻ ሁኔታ

  የሥራ አድራሻ፡ ክ/ከተማ ወረዳ   የቦታው ልዩ ስም/ሳይት

መስሪያ ቦታው፡ የግል     የመንግስት የመስሪያ ቦታው የሼድ ወይም የቤት ቁ.

የቦታው ስፋት በካ.ሜ     ስ.ቁጥር መደበኛ   . 

ሙሉ ቅፁን ለማውረድ እና ለመሙላት ከዚህ ክሊክ ያድርጉ

 

 

 

 

  • አዋጭ፣ ህጋዊ የንግድ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ       
  • በአግባቡ ተሞልቶ በሁሉም ገጾች የኢ/ይዙ ማህተም የሚያርፍበት ከኩባንያው የሚቀርብ ቢዝነስ ፕላን እና የማሽን መጠየቂያ ቅጽ
  • እንዲገዙላቸው የሚፈልጓቸው ማሽኖች ዝርዝር መረጃ (specification)
  • የመሳሪያው ዋጋ ከ10-35% ወይም በላይ ቅድሚያ ለመክፈል የተዘጋጀ
  • የተጠየቁት የካፒታል ዕቃ ለመትከል በቂና መሰረተ ልማቱ የተሟላ ቦታ                                                                ሙሉ ቅፁን ለማውረድ እና ለመሙላት ከዚህ ክሊክ ያድርጉ